You are now leaving the Cherry Creek School District web site. Please note that Cherry Creek Schools does not control nor can it guarantee the accuracy, relevance, timeliness, completeness, or appropriateness of any content contained on web sites and/or pages outside of the official Cherry Creek School District web site. The information or opinions contained on these web sites and/or pages do not necessarily represent the views of the Cherry Creek School District #5.

Navigate Up
Sign In
Search this site:
እንኳን ደህና መጡ!
ውድ የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣ 
 
በቼሪ ክሪክ የትምህርት ድስትሪክት፣ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍል፣ የባህልና የቋንቋ ድጋፍ ሰጪ የሥራ ባልደረቦቻችን ጋር ልናስተዋውቃችሁ እንወዳለን። የድስትሪክቱ የቋንቋና የባህል ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ከድስትርክታችን ሰራተኞች፣ ወላጆችና ተማሪዎች ጋር በንቃት በመሥራት አስፈላጊውን የባህልና የቋንቋ ድጋፍ ይሰጣሉ። የሥራ ድርሻዎቸውና ኃላፊነታቸው የሚከተሉትን ያካትታሉ፤
·   በትምህርት ቤትና በድስትሪክት ስብሰባዎች ላይ በመገኘት ቋንቋን መተርጎም
·   የተማሪ ወላጅን/አሳዳጊን ከተማሪው/ዋ ትምህርት ቤትና አስተማሪዎች ጋር ማስተዋወቅ
·   የትምህርት ቤት ወይም የድስትሪክት የትምህርት ሥርዓቶች፣ ሂደቶች፣  ወይም በመማር ማስተማር ሥራ ውስጥ ትምህርት ቤት ከወላጆች የሚጠብቃቸውን ኃላፊነቶች በተመለከተ ወላጆች ላሏቸው ጥያቀዎች ማብራሪያ መስጠት
·   የወላጆችን ጉዳዮች ለትምህርት ቤት ማሳወቅ     
·   ማንኛውንም የምግባር ወይም የትምህርት ክትትል ጉዳዮች፣ የልዩ ትምህርት ጉዳዮች፣ የመደበኛ ትምህርት ጉዳዮች ወይም ሌሎች ጥያቄዎችን በተመለከተ የወላጅ-መምህር ስብሰባዎችን ማመቻቸት።  
 
ስማቸውና የስልክ ቁጥራቸው እንደሚከተለው ይሆናል፤
 
ምራክል ቾት (Milagro “Miracle” Choate) (እስፓኒሽ-Spanish) – 720-886-6259
ኤለና ጋኛ (Helena Gognat) (እስፓኒሽ-Spanish) – 720-886-6262
ሊሮር ሄርናንደዝ-ፕሪያን (Leonor Hernandez-Prian) (ኢስፓኒሽ-Spanish) – 720-886-6255
 
ከልቱም (‘‘ኬሊ’’) አቂል (Keltoum “Kelly” Aqil) (አረቢኛና የፈረንሳይ ቋንቋ-Arabic & French) – 720-886-6279
አንድሪያ ሃን (Andrea Han) (የቻይና ቋንቋ-Chinese) – 720-886-6268
ሊያ ሊ (Leah Lee) (የኮሪያ ቋንቋ-Korean) – 720-886-6273
ላሪሳ ባካ (Larisa Baca) (የሩሲያ ቋንቋ-Russian) – 720-886-6275
ቀኖ ነጋሳ (Keno Nagasa) (አማርኛና የኦሮሞ ቋንቋ-Amharic & Oromo) – 720-886-6272
ሆዋ ትራን (Hoa Tran) (የቭየትናም ቋንቋ-Vietnamese) – 720-886-6274
 
 
 
እናመሰግናለን፣
የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍል
የቼሪ ክሪክ ትምህርት ቤቶች
Copyright © Cherry Creek School District #5, 4700 S. Yosemite Street, Greenwood Village, CO 80111 | 303-773-1184
Cherry Creek School District No. 5 does not discriminate on the basis of race, color, national origin, sex, age or disability in admission to its programs, services or activities, in access to them, in treatment of individuals, or in any aspect of their operations. The lack of English language skills shall not be a barrier to admission or participation in the district’s activities and programs. The Cherry Creek School District No. 5 also does not discriminate in its hiring or employment practices. This notice is provided as required by Title VI of the Civil Rights Act of 1964, Section 504 of the Rehabilitation Act of 1973, Title IX of the Education Amendments of 1972, the Age Discrimination Act of 1975, and the Americans with Disabilities Act of 1990. Questions, complaints, or requests for additional information regarding these laws may be forwarded to the designated compliance officer: District Compliance Officer or directly to the U.S. Department of Education, Office for Civil Rights, Region VIII, Federal Office Building 1244 North Speer Blvd., Suite #310, Denver, CO 80204.