ከሱፐር እንተንደንት እና ከትምህርት ቦርድ አስፈላጊ መልእክት

 • ውድ የቼሪ ክሪክ ትምህርት ቤቶች ማህበረሰብ

  በቼሪ ክሪክ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ያለን ተልእኮ ሁሉንም ተማሪዎች ፣ እንድማሩ፤ እንድያስቡ ፣ እንድሳካለቸዉና ለሌላው ደንታ እንድኖራቸውማነሳሳት ነው፡፤. እያንዳንዱ አካል እንደሌላው አስፈላጊ ነው ፣ እናም ተማሪዎቻችንን ለሌለው ደንታ እንድኖራቸው ለማነሳሳት ፣ ወረርሽኙን ለመገፈጥየወሰድነዉን ተመሳሳይ ኃይለኛና አጣዳፊ እርምጃ የዘር ግጭት ጉዳይ ላይም መውሰድ አለብን ፡፡

  ከCOVID ወረርሽኝ መጀመሪያ ጀምሮ ከመሰረተ ብስ ጥላቻ(ፍራት) የተነሳ በተለይ በኤዥያ ሰዎች ላይ ያነጠጠረ ጥላቻና ግድያ ፤ትንኮሳና የዘርጭቆና ነበር ። በጣም በቅርብ ጊዜ ፣ ለጆርጅ ፍሎይድ (George Floyd) ግድያ ምላሽ በመላ ሀገሪቱ ውስጥ በሚገኙ ማህበረሰቦች ውስጥ የሚታየውንየጽድቅ(ትክክለኛ) ቁጣ አይተናል ፣ እናም እኛም እንደ ሌሎቹ ሁሉ ፣ ቁጣ እና ብስጭት ይሰማናል ፡፡ ለመናገር እና እርምጃ ለመውሰድ አጣዳፊስሜት ይሰማናል፡የጥቁር ሰዎች ሕይወት በእሱ ላይ የተደገፈ ነው። Black lives matter ወይንም የጥቁር ሰው ህይወትም ዋጋ አለው የምበለዉንየሰብአዊ መብት እንቅስቃሴን እንደግፈለን ።

  ዘረኝነትን እና አክራሪነትን የሚያወግዝ እና ለሁሉም ተማሪዎች ሁሉን አቀፍ አካባቢን ለማመቻቻት በልበ ሙሉነት በትጋት የምንሰራ የትምህርት ቤትዲስትሪክት ኃላፊ በመሆናችን ፣ ከታሪክ ጋር በዚህ ወቅት እንታጋላለን ፡፡. ጥቁር ሰዎችን የሚጨቁኗቸውን ስርዓቶችን የማፍረስ ተግዳሮቶች ለ
  COVID ወረርሽኝ ምላሽ በመስጠት ረገድ የሚገጥሙን ተግዳሮቶች ደግሞ የበለጠ የባሰ አደረገው፡

  ወረርሽኙ በተስፋፋበት በዚህ ማህበራዊ መገለል ጊዜ ለመርዳት፣ ልጆችን ስለ የዘር ግፍ እና ስለ ሀገሪቱ አለመረጋጋት ለመነጋገር ሊረዱ የሚችሉ
  መረጃዎችን ማካፈል እፈልጋለሁ ፡፡ የሚከተሉት መረጃዎች የተጠናቀሩት በድስትርክታችን Inclusive Excellence: በምባለው ክፍልነው(እነዝህን
  መረጃዎችን በቋንቋዎት ለማግኘት እባክዎን በዝህ እሜይል ያነጋግሩኝ (ተሊሌን) በዝህ እሜይል (thirpa@cherrycreekschools.org)

  በቼሪ ክሪክ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ለዘር እኩልነት ያለንን የማያቋርጥ ቁርጠኝነት እንደገና ለማረጋጋጥ እንጽፋለን። የምንጽፈዉም ዘረኝነትንለማውገዝ ነው። ከሌላ አገር በመጡ ሰዎች ላይ ያለዉን መሰረተ-ቢስ ጥላቻና ፍርሃትን ለማውገዝ እንጽፋለን። የቼሪ ክሪክ ትምህርት ቤት ዲስትሪክትውስጥ አስተማሪዎች እና ባልደረባዎች የቀለም(ጥቁር) ተማሪዎቻችን እንዴት መርዳት እንደምንችል ላይ ደፋር ውይይቶች እንዲቀጥሉ ለማበረታታትእንጽፋለን።

  በቼሪ ክሪክ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ብዝሃነት(ልዩነታችን) ከታላላቅ ሀብታችን(ሃሴቶቻችን) አንዱ እንደሆነ እናምናለን። ሆኖም ፣ ብዝሃነትን ማቃፍብቻ በቂ አለመሆኑን እንረዳለን ፣እና ወደ ማካተት ማህበረሰብ ለመግባት መወሰን አለብን. ስለሆነም ትምህርት ቤቶቻችንን ከሁሉም ዘሮች እና ዳራየመጡ ተማሪዎች ደህንነታቸው የተጠበቀ ፤ ፣ የተከበሩ እና የተወደዱ መሆናቸው እንደሰማቸው ለማድረግ ከእኛ ጋር እንድትሳተፉ እንጠይቃለን፡፡ በህብረት ፣ ልዩነት መምጣት እንችላለን።

  ከሰላምታ ጋር

  Scott Siegfried, ሱፐር እንተንደንት እና
  የCCSD የትምህርት ቦርድ አባላት
  Karen Fisher(ኬራን ፊሸር)
  Kelly Bates(ኬሊ ቤትስ)
  Anne Egan(አኒ እገን)
  Angela Garland(አንጀላ ጋርላንድ)
  Janice McDonald(ጃኒስ ማክዶናልድ)

Last Modified on June 2, 2020